Duration 16:25

የተነቀለን ጥርስን ለመተካት ያሉን 4 አማራጮች

48 189 watched
0
1.6 K
Published 17 Oct 2020

ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ ስሜ ዘላለም ቦጋለ እባላለው፡፡ የምኖረው በዳላስ ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ሲሆን፤ በአሁኑ ሰዓት በጥርስ ህክምና ሞያ ውስጥ በማገልገል ላይ አገኛለው፡፡ በቅድሚያ አንኳን ወደ ቢ ኤንድ ቢ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ አያልኩ በዚህ ቻናል በቀጣይነት በጥርስ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ የሚያተኩሩ ርዕሶች በማንሳት ጠቃሚ እና ትህምርታዊ መረጃዎችን ወደ እናንተ አቀርባለው፡፡ ስለምትከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩ ቻናሌን ሰብስክራይብ፤ ላይክ፤ ታግ፤ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዣችኋለው፡፡

Category

Show more

Comments - 393