Duration 14:58

በ1ደቂቃ ሽንኩርት ማብሰል | ልዩ የበአል መዳረሻ | ቀይ እና አልጫ | የዶሮቁሌት | ፈጣን አይብ

71 877 watched
0
1.7 K
Published 30 Apr 2021

Category

Show more

Comments - 225
  • @
    @nabechannel19213 years ago ሜላትዬ ባለቤቴ ከሚያስመርረዉ ነገር ቢኖር የሽነኩርት ሽታ ነዉ ገላገልሽኝ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ድካምን አቅላሊ ጊዜ ቆጣቢ ሸታዉስ ቢሆን እጅሽ ይባረክ የኔ ማር መልካም በአል ከነሙሉ ቤተሰብ ዉድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ 6
  • @
    @solianasoliana40523 years ago ሚሉ ለምታሳይን አዳዲስ ነገሮች ክበሪልኝ ። ድልህ ስታዘጋጂ እስቴ የኔን መንገድ ልገርሸና ሞክረሽው ከተስማማሽ ለሊሎች አካፍይ።
    እኔ ድልህ ሳዘጋጅ ከዚህ በፌት በቀይ ወይን ነበር አዘጋጅቼ የማሰቀምጠው በጣም ልዪ ነው ። አንድ ጊዜ ግን በአጋጣሚ ወይን የለኝም ነበር እቤት ውሰጥ እና በ BALSAMIC VINEGAR ነበረኝ ድልህ ሰርቸበት ጣእሙን ማመን ነው ያቃተኝ በጣም ምርጥ ድልህ በደቂቃ ውሰጥ የሚያቃጥለው ነገር ወድያውኑ ነው የለም በጣም ግሩም ጣእም ነው ያለው ሞክሪውና ንገሪን😊 ...
    6
  • @
    @negusthegsd80573 years ago እንክዋን ለፋሲክካ በአል አደረሰሽ 🇪🇷
    Thank you Melateya 🙏🏽
    5
  • @
    @bettyayele5303 years ago Ejesh yebarek, Meluyee. Berchi betam gobez 1
  • @
    @nalah49903 years ago ጤናዳሙ ጋርደን ላይ ትከይው በረዶ ይችላል ወይም በአበባ መትከያ በረንዳላይ ከተከልሽው በጣም ይበቅላል እኔ እደጅ የዛሬ 6አመት ተክየው በጣም ትልቅ ተው በክረምት ይደርቅና በጋ ላይ ይበቅላል እንኳን አደረሰሽ 🙋‍♀️🙏🙏 4
  • @
    @Addistubehttps3 years ago እንኳን አደርስሽ
    ጥሩ አስራረ ነው በጣም ድስ ይላል
    1
  • @
    @SelamyeAskoLij5003 years ago ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው መልካም አመት በአል 2
  • @
    @ethioswed56183 years ago Meluye yene konjo gobez betam teru zede nw yasayeshen ejesh yebarek 1
  • @
    @bettwascorner3 years ago ሚሚላዬ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ቀላል ቆንጆ የዶሮ ቁሌት ነው ያሳየሽን አይቡም ሁሉም ሊጠቅመን የሚችል ነገር ስለሆነ እጆችሽ ይባረኩልኝ መልካም በአል ይሁንላችሁ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏 2
  • @
    @hiluya3 years ago Thank you Melat this is very helpful !! 2
  • @
    @ElsiGojo3 years ago አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉየ ሁሉም ልዩ ነው በአል በአል አስመስለሸዋል እጅሽ ይባረክ ውዴ🥰🥰👌🙏 1
  • @
    @bilenmillion11793 years ago You always come with a new idea thank you so much melat 🙏🏽 Enkwan abro aderesen.💕🙏🏽👏🏽👍🏽 2
  • @
    @bettygbermedhin46013 years ago እንኳን አደረሰን እንክን በሰልም
    ከመላው
    ቤተሰብ
    ጋር በሰላም በጤና አደረሰሽ
    አደረሰን ጊዜን የሚቆጥብ አሰራር
    ስላሳየሽን እንመሰግናለን በርችልን
    2
  • @
    @bisratbirru75203 years ago Hi Melat, thank you for all you do. Would you please tell me what kind of Instant Pot you bought. God bless you and your family!
  • @
    @keyakeya21993 years ago አሪፍ ነው ሜሉ እኔ ሞክሬዋለሁ ቆንጆ ነው ብዙም ሽታ የለውም እኔ በጣም ነበር ያበሰልኩት ስፈጨው አስቸግሮኝ ነበር ስለዚ መብሰል ያለበት እንዳንቺ ነው 1ደቂቃ በቂው ነው ያልሞከራችሁ ሞክሩት በተለይ ልጆች ያላችሁ ስለማይሸታቸው አይጨናነቁም እናመሰግናለን ሜሉ 2
  • @
    @user-tz1hf4dl4j3 years ago ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💓👍👏
    2
  • @
    @amentube64963 years ago ሜሉየ በጣም ነው የሚያምረው እንካን አደረሰሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ ቆንጆ ዝግጅት ነው 1
  • @
    @nadiarefiat85113 years ago Thank you for sharing your recipes yummy happy Easter to you and all your family 💗🌺🌼🌹❤️💕💕💕 1
  • @
    @peacelove47783 years ago አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 😘😘😘 እናመሰግናለን ሜሉ ሞቅ ሸብረቅ እናደርገዋለን ትንሳኤያችንን መልካም ፋሲጋ የ
    ተዋህዶ ልጆች😘😘😘
    1
  • @
    @EasyMixlemlem3 years ago የኔ ቅመም ቆንጆ አድርግ ነው የሰራሽው መልካም ባአል ይሁንልሽ 🥰🥰 1
  • @
    @sabaabraha66213 years ago Good job you always have great ideas 👍
    Keep up the good work 🙏
    Thank you 🙏
  • @
    @ethio44213 years ago Thank you Melaye! One minute manual new weys steam new? 1
  • @
    @IT_4class3 years ago Meluye yene konjo semonun lagegnsh alechalkum busy hognalew yene konjo liyu amarach gobez berchi eski.. Melkam Beal yene enat❤️❤️❤️ ayeb sewed.. Wuy tinadamuan lakiyat benatsh uff siyamer. Weyram alesh wow😮. share.. Wuded 1
  • @
    @ethioabytube-36023 years ago Meluye yene konjo tebarekie aref nachew sirawochish Hulu melu pls 1vedio share arigilign
  • @
    @rachelbalcha88323 years ago Happy Ethiopia Easter to you & your family my dear 😘❤️🙏🏽 2
  • @
    @Mylife-cu4uv3 years ago ጎበዝ የሽንኩርቱን አበሳሰል በደንብ ተጠቅመሽበታል መጀመሪያ ያሳየችን ልጅ ልትመሰገን ይገባል እኔም በደንብ ጠቅሞኛል መልካም በአል ይሁንልን 3
  • @
    @ethiomimitube75073 years ago Betame konjo aserare newe meliya beriche weda gora bete enzamede
  • @
    @tokkumafamily22533 years ago Meliy Inkaun abro Adersen
    Liyunew desbemil melkune yeserashiw
    Betseb ihun
    1
  • @
    @mimigebrestadik59683 years ago Melu betam Arif sera new yellow onion bezu alegn doro beserabet sekwar yelebegn yehon? 1
  • @
    @hwoldetsadik3 years ago Melat wedet tefash, beselam new, i really enjoy watching ur videos
  • @
    @hanaretta94283 years ago Wow Melu what a wonderful idea👌! Thank you so much for sharing!🙏 1
  • @
    @bellahanatube3133 years ago Ejish yibarek enameseginalen 🙏 melikam beal🥰🥰🥰 1
  • @
    @elaeluw.94163 years ago Have a blessful Easter Mel. As usual, you have nailed it. All the best. 🙏🏻 2
  • @
    @eyesusgetanew84073 years ago Nice job us usual milu I like it may God bless you! 1
  • @
    @rabiykitchen3 years ago በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ሜሉየ ሙሉውን አይቸዋለሁ ላይክም ሰብስክራይብ አርጌለሁ እኔንም በታበረታችኝ ደስ ይለኛል 👍💖💖💖
  • @
    @melkamethiopiawit65843 years ago እኔ ቃልየለኝም እንዴት ጎበዝ እንደሆንሽ!! እኔም ባለሞያ ነኝ እላለሁ እንዳንቺ አይነት ግን አይቼ አላውቅም! I wonder what’s your goal where do you see yourself in 3 years or 5...?? Please have a video just talking abut your wishes or what makes you happy in life related to food... I would really appreciate! Thank you Melat for being such inspiration for us who love cooking 🧑🏾‍🍳 🙏🏾 መልካም የፋሲካ በዓል ከመለው ቤትሰሽ ጋር!! ... 5
  • @
    @betelhemdereje54163 years ago Hi melat program arif new sofa lay yemiker shita endit endematfawu techegerku mela kaleshi ebakshi ngerign
  • @
    @tseddyethiopiawit11713 years ago ዋዉ ሜሉ ቆንጆ የበአል ዝግጅት ነው ሁሉንም ወድጄዋለው መልካም በአል ላንችም ሜሉ 🥰🥰🥰👌👌👌 2
  • @
    @zionmekonnen32123 years ago አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ።
    ውይ ሜሉየ ስትሰሪ እንዴት ደስ እንደምትይ
    የሴት ወይዘሮ ከዛም በ ላይ ነሽ ያሳየሽን ቀላል መንገድ በጣም እናመሰግናለን በብዙ ተባረኪልኝ። ጎበዝ በርቺ መልካም የፋሲጋ በዓል ለመላው ቤተሰብ።🙏😘❤️❤️❤️
    3
  • @
    @meazabahiru85933 years ago እንኴን አደረሰሽ ሜሉዬ እንዴት እንደምወድሽ❤!ተባረኪልኝ😘😘😘🥰🥰🥰 3
  • @
    @mamidecor44783 years ago Melkam fasika melu betam enamesegnalen
  • @
    @rahwateame10293 years ago Tebareki yene eht chene adame mn ybala enlish
  • @
    @tigistgulilat22063 years ago የሽንኩርት ሽታ ዘንድሮ ቀረ ምንም ሳንቃጠል ዶሮ ተሰራ በጣም ነው የምናመሰግ ነው!!
    አይብ ያወጣሽበትን buttermilk where did you buy it? Whole Foods ynoral or Trader Joe’s?
    2
  • @
    @user-ih5xj8iv5z3 years ago እኩዋን አድረሽ በጣም ቆንጆ ዝድ ንው ነጩን አብስል ፍሪጅ ማስቀምጥ ይቼላልእብክሽ ወይም የምትውቁ መልሱልኝ መስራት አልቻልኩም 1
  • @
    @kelem-ethiopianfood3 years ago በጣም ቆንጆ ነው ሽኩርቱም እንዳልሽው ለሽታ በጣም አሪፍ ነው 👍መልካም በዓል ይሁንልሽ❤️🥰❤️ 1
  • @
    @noahtube84203 years ago Thank you Mely i just tried it U hv no idea how it made my life easy its effective n time saving. Keep the good job up!!!👌God bless U n hv a wonderful eastern.
  • @
    @lovehelinarecipe99323 years ago ሜሉዬ ዘዴኛነሽ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል መልካም በአል❤️🥰👍 1
  • @
    @birtukanmekonen94943 years ago ጣዕሙ እንዴት ነው ። ሜሉየ ብዙ ግዜ ሞከርኩ ግን ጣዕሙ በእጂ እደምንከትፈው አይደለም ። 1
  • @
    @betelihemkelile5463 years ago Instant pot yalelense meluye? Melkam beal
  • @
    @bethelinfo19663 years ago በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን ሜሉዬ👌🏽👍❤️በጣም እናመሰግናለን🙏 1
  • @
    @yetmworkgemechu36783 years ago Hi malate betame adenakiwocheshe nene berchye enkuane adereseshe eyalene p/s yebuna ekawocheshene yete megezate endemnechele yemyketelwe video laye lekekilen thanks bicha benechu senina Jelena malete newe
  • @
    @meazahailemariam68133 years ago እናመስግናለን! ጤናዳምሽን እሳት አጠገቡ ቦታደርጌው ቢጫ የሆነው ለዛነው፤ ይደርቅቡሻልም ምን አይነት instant pot ጥሩነው ትያለሽ ለመግዞት ሃሶቡ አለኝ እቦክሽ? 1
  • @
    @kasechmeka88783 years ago አመሰግናለሁ ቆንጂት ሽንኩርቱን በ ብረት ቅድስት መስቀል እንችላልን ወይ 1
  • @
    @genetabate83853 years ago I like your idea you cooked the onion not to get burn your eyes. You can also let the onions in the freezer for 15 minutes before you chapping and you don’t get your eyes burn. You can try it and you may like it.
  • @
    @AdugenitAddisAbaba3 years ago thank you have a great Easter with your family , if you don’t mind add insta pot basket Link please 🙏🏻 5
  • @
    @samrawetsamrawet22973 years ago ዋውውው ሜሉዬ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1
  • @
    @ethiopiahagera56233 years ago ሽንኩርት ብቻ ነው እንዴ የሚሸተው? ሽንኩርቱ ቢበስልም በርበሬ ሲቁላላ ነው የሚሸተው? 1