Duration 10:43

ለቁንጅና የሚከፈል ዋጋThe price paid for beauty

5 471 watched
0
80
Published 24 May 2021

ከሴቶች ውበት ጀርባ ያለን እውነታ ልናሳያችሁ ወደድን እርሶ ውበቶትን ለመጠበቅ ምን ያህል እርቀት ይጓዛሉ ? ጊዜው ከነፍስ ውጪ ሁሉንም እያመረተልን ነው ከራስ ጸጉር እስከ እግር ጥፍር ታዲያ የከተማችን ሴቶች የትኞቹን ተቀብለው ተዋቡበት ??? ከውበት ጓዳ ጎራ ብለን ገበናችንን ገላለጥን እንግዲ ጉድ በሉ ወንዶች ለየት ለየት ያሉ መረጃ እና መዝናኛን ከኢዚ ቲዮብ ያገኛሉ ። በመሆኑም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ ፌስቡክ Easy fam ቴሌግራም Easy Tube family ለመቀላቀል

Category

Show more

Comments - 10