Duration 15:40

[አስቸኳይ መልእክት ከሲኖዶስ ተላለፈ] አቡነ መቃርዮስ መንግስትን አስጠነቀቁ

66 128 watched
0
1.5 K
Published 16 Jan 2022

#gizetube #ግዜቲዩብ ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች አስቸኳይ መልእክት ከቤተክርስቲያን ተላለፈ ስለ ቅዱስ ፓትርያርኩ እና ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ጉዳይ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ መንግስትን አስጠንቅቀዋል አብራችሁን ቆዩ ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች እንደምን ሰነበታችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን በቅድሚያም ወደ ቤተክርስቲያን መልእክት ስናልፍ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት ህክምናቸውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ። በዚህም መሰረት ቅዱስነታቸው በአሁኑ ሰዓት በመል ካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙና ህክምናቸውን በንቃት እየተከታተሉ እንደሚገኙ ታውቋል።

Category

Show more

Comments - 139